ኤምፒ3 (MP3)

ከWikipedia

ዘልለው ለመሐድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ይዞታ

[ለማስተካከል] ኤምፒ3፡ምንድን፡ ነው?

ኤምፒ3፡ የድምፅ፡ ወይም፡ የዘፈን ፡ፎርማት፡ ነው፡፡ቴክኖሎጂው፡ ከተፈጠረ ፡ 20(፳)፡ ዓመት፡ ገደማ ፡ይሆነዋል፡፡በብዛት፡ በዘፈን፡ ማጫዎቻዎች፡ እንዲሁም፡ ለድህረ፡ ገጽ፡ ሬዲዮዎች፣ለፖድካስ ማጫዎቻዎች፡ ይጠቅማል፡፡

[ለማስተካከል] ኤምፒ3፡ለምን፡ይጠቅማል?

ዋና፡ጥቅሙና፡ተወዳጅ፡ያደረገው፡ነገር፡ ብዙ፡ መረጃን፣ዘፈን፡ በጣም፡ ጥቂት፡ በሆነ፡ ቦታ፡ ለማስቀመጥ፡ ያስችላል፡፡ ለምሳሌ፡ 20(፳)፡ ገደማ ፡የሚሆን፡ ሲዲ፡ ከኤምፒ3፡ የዘፈን፡ ፎርማት፡ ውጭ፡ የተዘጋጀ፡ ሲዲ፡ ኤምፒ3፡ የዘፈን፡ ፎርማት፡ በመጠቀም፡ በአንድ፡ ሲዲ፡ ልናዘጋጀው፡ እንችላለን፡፡ይህ፡ ማለት፡ ወደ፡ 200(፪፻)፡ ዘፈኖችን፡ በአንድ፡ ሲዲ፡ ማስቀመጥና፡ ማጫዎት፡ ማለት፡ ነው፡፡

[ለማስተካከል] የኤምፒ3፡ማጫዎቻዎች፡አይነት፡፡

የኤምፒ3፡ማጫዎቻዎች፡ሙዚቃውን፡የሚያከማችበት፡የተለያየ፡ዘዴ፡አለው፡፡አይነቶቹም፡የሚከተሉት፡ናቸው፡፡

  1. ሶሊድ፡ስቴት(ፍላሽ፡ዲስክ)፡አይነት፡የኤምፒ3፡ማጫዎቻ፡፡
  2. ሐርድ፡ዲስክ፡አይነት፡የኤምፒ3፡ማጫዎቻ፡፡
  3. ባለ፡ሲድ፡አይነት፡የኤምፒ3፡ማጫዎቻ፡፡

[ለማስተካከል] የኤምፒ3 ማጫዎቻዎች፡፡

  • አይፖድ(ipod) ስለአይፖድ፡ለማወቅ፡ወይም፡ለመግዛት፦ http://www.apple.com/itunes/
  • አፓሰር(Apacer) ስለአፓሰር ለማወቅ ወይም ለመግዛት የሚከተሉትን ድህረ ገጾች ይጎብኙ ።
http://emea.apacer.com/en/
http://www.apacer.com/en/products/Server_Memory_Fully_Buffered_DIMM.htm
ወይም http://www.sony-mea.com/productcategory/pa-mp3-walkman?site=hp_en_ME_i
http://www.sonystyle.com/webapp/wcs/stores/servlet/CategoryDisplay?catalogId=10551&storeId=10151&langId=-1&categoryId=16178
የኔ መሣርያዎች