Jump to content

እናትክን በሉልኝ

ከውክፔዲያ

«እናትክን!» በሉልኝ

ይፈሳል ይሉኛል፣ አባይ ዐይኑ ይፍሰስ

ያን ስንቱን ወገኔን የውሃ እጦት ሲያምስ

የድርቀት ጋንጩራ ሲበላ ስንቱን ነፍስ፣

ውሃ ውሃ እያለ ለጋው ሲቀነጠስ

ናይል አባያችን . አለ ነበር ሲፈስ

ለፈፀመው ደባ ለሰራውም ግፉ

«እናትክን!» በሉልኝ በዚያ የምታልፉ ገጣሚ እና ባለቅኔ ኃይሉ ገብረዮሀንስ (ገሞራው)