ኦማር ሀሳን አህመድ አል-በሽር

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ኦማር አል-በሽር

ፊልድ ማርሻል ኦማር ሀሳን አህመድ አል-በሽርሱዳን ፕሬዝዳንት ናቸው። አል በሽር ሆሽ ቦናጋ በሚባል ሱዳን ውስጥ በሚገኝ አንድ አነስተኛ ሠፈር ውስጥ በታኅሣሥ 22 ቀን 1936 (Jan. 1, 1944 እ.ኤ.ኣ.) ተወለዱ። አል በሽር ገና ልጅ እያሉ ነው ካይሮ በሚገኝ የወታደር ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት የገቡት። ከዚያም ቀስ በቀስ በደረጃ እያደጉ መጡ። በጥቅምት 6 ቀን, 1986 (Oct. 16, 1993) የሱዳን ፕሬዝዳንት ሆኑ።


የኔ መሣርያዎች

Variants
Actions
የማውጫ ቁልፎች
ጠቃሚ መሣሪያዎች
በሌሎች ቋንቋዎች