ካርቱም
ከውክፔዲያ
የተመሠረተው በ1813 ዓ.ም. በግብጽ ገዥ ሙሐመድ ዓሊ ነበረ። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 5,717,300 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 1,397,900 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 15°33′ ሰሜን ኬክሮስ እና 32°32′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
| ጅምር! (ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!) |