ካንበራ

ከWikipedia

ዘልለው ለመሐድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ካንቤራአውስትራሊያ ዋና ከተማ ነው።

Lake-ParlHouse.JPG

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 339,900 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 35°18′ ደቡብ ኬክሮስ እና 14°08′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

ነጮች መጀመርያ የሠፈሩበት በ1818 ዓ.ም. ገደማ ነው።

የኔ መሣርያዎች