ክሮኤሽኛ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ክሪኤሽኛ በብዛት የሚነገርበት ምድር ክፍት ቀይ ነው።

ክሮኤሽኛ (hrvatski ሕርቫትስኪ) በክሮኤሽያ የሚነገር የስላቪክ ቋንቋዎች ቤተሠብ አባል ነው። የሚጻፈው በላቲን ፊደል ነው።