ውክፔዲያ ውይይት:RCText

Page contents not supported in other languages.
ከውክፔዲያ

ሰላምታ ላቅርብና ማንኛውም ነገር ከመጻፌ በፊት መሥራቱን ላረጋግጥ። ይኸ! ይሠራል፣ ይነበባል ነው የምትሉት? ከሆነ ትልቅ ቁም-ነገር ነው።

ይህ ዌብ ሳይት የማን ነው? ዋና ተልእኮው ምን ነው?

በሉ እስቲ መልስ ስጡኝ፤ በዚህ መሥራቱን እና ያለመሥራቱን ለማወቅ እችላለሁ።


ጤና ይስጥልኝ፣ መልእክትዎ ታይቷል! እንኳን ደህና መጡ!
ይህ ውክፐድያ ድረ ገጽ የጋራ ነው። ማንኛውም ሰው መጣጥፍና ዕውቀት ሊጨምር ይችላል። "መጣጥፎችን ለመፍጠርና ለማሻሻል አይፈሩ! — ሥራዎ ትክክለኛ ካልሆነ፣ በሌሎቹ አዘጋጆች ሊታረም ይችላል።" ስለዚህ እዚህ ትንሽ ጊዜ ቆይተው የማዘጋጀት ዘዴዎች በየጥቂቱ መልመድ ሳይሆን አይቀርም!

በማገልገል ቀርቼ፣ ፈቃደ 03:23, 24 February 2006 (UTC)