ውይይት:አድባር

Page contents not supported in other languages.
ከውክፔዲያ

የአድባር ክፉ መንፈስ የለም፡ አድባር ደግ በጎ ብቻ ነው መሆን የሚቺለው እንደ እግዚአብሄር፡ የግዚአብሄር ክፉ እንደ ሌለው የአድባርም ክፉ የለዉም። ከላይ ስለ አድባር እንድየቦታው ጥሩም መጥፎ ይሆናል ተብሎ የተጻፈው ፈጽሞ ስህተት ነው።

( 91.60.193.21)