ዝሆን

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
?ዝሆን
በአፍሪካ የሚገኘው የዝሆን ዝርያ በሚኩሚ ብሄራዊ ፓርክ፣ ታንዛኒያ
በአፍሪካ የሚገኘው የዝሆን ዝርያ በሚኩሚ ብሄራዊ ፓርክታንዛኒያ
ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ
ስፍን: ጉንደ እንስሳ (Animalia)
ክፍለስፍን: አምደስጌ (Chordata)
ንኡስ ክፍለስፍን: ባለ አከርካሪ (Vertebrata)
መደብ: አጥቢ (Mammalia)
ክፍለመደብ: ባለ ኩምቢ (Proboscidea)
ልእለ ዘመድ: Elephantoidea
ዘመድ: Elephantidae
Gray, 1821
ንዑስ ዘመዶች (Subfamilia)

ዝሆን (በላቲን Elephantidae) ከባዮሎጂ ክፍለመደብProboscideaባለ ኩምቢዎች») ብቸኛው አባል ነው። የዝሆን መደብ 3 የተላያዩ ዝርያዎችን ያቀፈ ነው። እነሱም የአፍሪካ የነጭ ሳር ዝሆንየአፍሪካ የጫካ ዝሆን (እንከ ቅርብ የአፍሪካ ዝሆን ሲባል የነበረው) እና የኤዢያ ዝሆን (ወይ የህንድ ዝሆን የሚባለው) ናቸው።

ዝሆን ማማል (ወይም ጡት አጥቢ እንስሳ) ሲሆን፣ በምድር ከሚገኙ እንሥሣት በሙሉ ግዙፉ እንሳሳ ነው። ሴት ዝሆን ከእንስሶች በሙሉ የርግዘት ግዜት ረጅሙ ሲሆን 22 ወራት ይፈጃል። አንድ ዝሆን ሲውለድ 120 ኪ.ግ. መአከለኛ ክብደት አለው። ዝሆን እስካ 70 አመታት እድሜ ሊያስቆጥር ይችላል። እስካሁን የተመዘገበው ታላቁ ዝሆን 12 000 ኪ.ግ. ያስቆጠረ ሲሆን ርዝመቱ ደግሞ 4.2 ሜ በመድረስ ከመሀከለኛው የዝሆኖች ቁመት 1 ሜትር በላይ አስቆጥረዋል።

ዝሆኖች በሚኖሩበት ስፍራ በሰው ልጆች እንቅስቃሴ ምክኒያት እየተጎዱ መጥተው ቨ እ.አ.ኤ 1.3 ሚሊዪን ይቆጠሩ የነበሩ በ 1989 ወደ 600 000 ዝቅ በለው ተገኝተዋል። ዛሬ ከ 440 000 እስከ 660 000 ሆነው ይተመናሉ።

የኔ መሣርያዎች

Variants
Actions
የማውጫ ቁልፎች
ጠቃሚ መሣሪያዎች
በሌሎች ቋንቋዎች