Jump to content
አማርኛ ውክፔድያን አሁኑኑ ማዘጋጀት ትችላላችሁ - ተሳተፉበት!

ዥዎሉ

ከውክፔዲያ
ዥዎሉ
涿鹿
ክፍላገር ኸበይ
ከፍታ 528 ሜ.
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ 57,400
ዥዎሉ is located in ቻይና
{{{alt}}}
ዥዎሉ

40°22′ ሰሜን ኬክሮስ እና 115°12′ ምሥራቅ ኬንትሮስ

ዥዎሉ (ቻይንኛ፦ 涿鹿) የቻይና ከተማ ነው።

በቻይና ልማዳዊ አፈ ታሪክ ዘንድ፣ ዥዎሉ በቻይና ጥንታዊው ንጉሥና ቅድማያት ኋንግ ዲ («ቢጫው ንጉሥ») ተመሠርቶ እንደ ዋና ከተማው አገለገለው። በተጨማሪ በዚህ አካባቢ በዥዎሉ ውግያ (2331 ዓክልበ. ግድም) ኋንግ ዲ ጠላቱን ቺ ዮውን ድል አደረገው።