የህክምና ላብራቶሪ

ከውክፔዲያ

ላብራቶሪ ማለት የተለያዩ ሙከራወችን እና ጥናታዊ ምርምሮችን በተግባር የምናከናውንበት ቦታ ማለት ነው። ታዲያ ላብራቶሪ የሜዲካል ባዮሎጅካል ኬሚካል እና ሌሎችን አይነቶች ክፍሎችን ያካተተ ነው። በዚህ ውስጥም እኛ ስለ ሜዲካል ላብራቶሪ እንገልፃለን።