የሜዳ አህያ

ከWikipedia

ዘልለው ለመሐድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
?የሜዳ አህያ
Equus quagga boehmi
Equus quagga boehmi
ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ
ስፍን: ጉንደ እንስሳ (Animalia)
ክፍለስፍን: አምደስጌ (Chordata)
መደብ: አጥቢ (Mammalia)
ክፍለመደብ: Perissodactyla
ዘመድ: Equidae
ዝርያ: Equus
ንኡስ ዝርያ: Hippotigris
ብቸኛ ዝርያዎች

Equus zebra
Equus hartmannae
Equus quagga
Equus grevyi

የሜዳ አህያላቲን Equidae የሚባለው ፈረስ በተሰብ አባል ሲሆን ፣ ከመካከለኛው እስከ ደቡብ አፍሪካ ውስጥ ይገኛል። ነጭና ጥቁር ሰንጠረዥ የለበሰው ቆዳቸው አንድ ምልክታቸው ነው።

የዱር አራዊት የሚያጠኑ ባለሞያዎች (zoologist) የሜዳ አህያ ነጭና ጥቁር ባለሰንጠረዥ ቆዳ ከሚያድኑት አራዊት ለመሰወር እንደሚጠቅመው ይናገራሉ። ይህንንም ሲያብራሩ አንድ የሜዳ አህያ ከረዣዥም ሣሮች መሃል ሲሆን አብሶ አንበሳ ለይቶ ለማየት እንደሚከበደው በመጠቆም ነው። ለዚህም ዋነኛው ምክኒያት አንበሳ ቀለም ስለማይለይ ነው።

የኔ መሣርያዎች