የሰው ልጅ ጥናት

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

የሰው ልጅ ጥናት ወይም ሥነ ሰብእ (አንትሮፖሎጂ) ማለት የሰው ልጆች ሁኔታና ግንኙነቶች በሙሉ የሚጠቀልል ነው። ቃሉ አንትሮፖሎጂ የተወሰደ ከግሪክ ቃላት ሲሆን ትርጉሙ /አንትሮፖስ «ሰው» እና /ሎጊያ/ «ጥናት» ነው። አንትሮፖሎጂ የባሕል ጥናት (ሶሲዮሎጂ) ውስጥ አለ።