የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ 409
Appearance
በረራ ቁጥር ፬፻፱ ጥር ፲፯ ቀን ፳፻፪ ዓ/ም ከሊባኖስ ርዕሰ መዲና ቤይሩት ወደ አዲስ አበባ እያመራ የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አየር ዠበብ፣ ከተነሳ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ባልታወቀ አደጋ ምክንያት በሜድትራኒያን ባሕር ላይ ውድቆ የሰመጠ በረራ ነበር።
አየር ዠበቡ የቦይንግ ፯፻፴፯ ፰-ኤኤስ ሲሆን[1] በጠቅላላው ፹፪ መንገደኞችንና ፰ አብራሪዎችና አስተናጋጆችን ጭኖ ነበር። በአደጋው ፺ዎቹም ተሳፋሪዎች በሙሉ ሕይወታቸው አልፏል። ከነዚህ መኀል ፴፩ ኢትዮጵያውያን ነበሩ።
- Ministry of Public Works and Transport
- Final report- Archived ማርች 3, 2012 at the Wayback Machine (እንግሊዝኛ)
- Annexes to the final report (እንግሊዝኛ)
- Progress Report- 25 January 2010 ( Archived ሴፕቴምበር 27, 2013 at the Wayback Machine) (እንግሊዝኛ)
- Progress Report- 31 July 2010 ( Archived ፌብሩዌሪ 16, 2015 at the Wayback Machine)(እንግሊዝኛ)
- የኢትዮጵያ አየር መንገድ
- Ethiopian Airlines Refutes ET 409 Crash Report( Archived ጁን 15, 2012 at the Wayback Machine) - 17 January 2012 (እንግሊዝኛ)
- ET409/25JAN Press Releases Archive Archived ማርች 28, 2010 at the Wayback Machine (dead link) (እንግሊዝኛ)
- Comments by the Ethiopian Civil Aviation Authority on the Accident Investigation of Ethiopian Flight 409, Boeing 737-800, ET-ANB, January 25, 2010() (እንግሊዝኛ) የኢትዮጵያ ሲቪል ኤቪዬሽን ባለሥልጣን
- Bureau d'Enquêtes et d'Analyses pour la Sécurité de l'Aviation Civile
- Ethiopian Airlines Flight 409 on 25 January 2010 B 737-800, registered ET-ANB Archived ኦክቶበር 2, 2015 at the Wayback Machine (እንግሊዝኛ)
- Vol Ethiopian Airlines 409 du 25 janvier 2010 B 737-800, immatriculé ET-ANB Archived ሜይ 31, 2011 at the Wayback Machine (ፈረንሳይኛ)
- Boeing Statement on Ethiopian Airlines Accident in Lebanon – Boeing (እንግሊዝኛ)