የድምር ሰሌዳ

ከውክፔዲያ

የጥንቶቹ ኢትዮጵያውያን ይጠቀሙበት የነበር የድምር ስሌዳ ይህን ይመስላል። በምሳሌ ለማስረዳት ያክል፡-

2+3ን ለማግኘት ብንፈልግ 2ን ከላይ ወደታች ተከትለን ከ3 በጎን በኩል ከሚመጣው መስመር ጋር ስንጋጭ ያለው ቁጥር መልሱ ይሆናል። እታች ካለው ሰንጠረዥ እንደምናየው ይህ ቁጥር 5 ነው።

እታች የምናየው ሁለተኛው ሰንጠረዥ ላይ በ5 እና በ9 የሚጀምሩትን አግድም ቁጥሮች በ # ከቀየርን በኋላ ፣ ከ9 በፊት የሚጀምሩትን ማናቸውንም አግድሞች ከላይ እንደሚጀምሩ እንስማማለን...ከ9 በሁዋላ የሚጀምሩትን ደም ከቀኝ እንዲጀምሩ እንስማማለን። በዚህ ጊዜ ማናቸውም በቀኝ ከሚጀምሩ አግድም መስመሮች ላይ ያረፈ ድምር ከፊት ለፊቱ 1 ይጨመርለታል። ከላይ ከጀመረ ግን አይጨመርለትም።

ለምሳሌ 8+7 ስንመለከት 5ን እናገኛለን ነገር ግን ይህ 5 ያለው በቀኝ ከሚጀምሩት አግድሞች ላይ ነው...ስለዚህ መልሱ 15 ነው ማለት ነው።

0 1 2 3 4 5 6 7 8 9
1 2 3 4 5 6 7 8 9 0
2 3 4 5 6 7 8 9 0 1
3 4 5 6 7 8 9 0 1 2
4 5 6 7 8 9 0 1 2 3
5 6 7 8 9 0 1 2 3 4
6 7 8 9 0 1 2 3 4 5
7 8 9 0 1 2 3 4 5 6
8 9 0 1 2 3 4 5 6 7
9 0 1 2 3 4 5 6 7 8

በዲያጎናል (አግድም መስመር)

0 1 2 3 4 # 6 7 8 #
1 2 3 4 # 6 7 8 # 0
2 3 4 # 6 7 8 # 0 1
3 4 5 6 7 8 # 0 1 2
4 5 6 7 8 # 0 1 2 3
5 6 7 8 # 0 1 2 3 4
6 7 8 # 0 1 2 3 4 #
7 8 # 0 1 2 3 4 # 6
8 # 0 1 2 3 4 # 6 7
9 0 1 2 3 4 5 6 7 8