የጊዛ ታላቅ እስፊንክስ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
እስፊንክስ ከጎኑ ሲታይ
ፊት ከፊት ሲታይ

የጊዛ ታላቅ እስፊንክስጊዛ ሜዳ ግብጽ (ካይሮ አጠገብ) የሚገኝ ታላቅና ጥንታዊ ሐውልት ነው። የእስፊንክስ ቅርጽ የአንበሣ ገላ እና ሰብዓዊ ራስ አለው። 2900 ዓክልበ. ዓመታት ገደማ በፈርዖን ካፍሬ ዘመን እንደ ተሠራ ይታመናል።

በመካከለኛው ዘመን ጸሐፊዎች በግብጻዊው እብን አብድ ኤል-ሀከም እና በፋርሳውያን አል-ታባሪሙሐመድ ቈንዳሚር መጻሕፍት ዘንድ፣ ፒራሚዶች፣ እስፊንክስ ወዘተ. ሁሉ የተሠሩ ከማየ አይህ በፊት በኖሩት ክፉ ዘሮች ነበር ብለው ጻፉ።