ዬሬቫን
ከውክፔዲያ
ዬሬቫን ከተማ። በስተጀርባ የሚታይ ጫፍ ደብረ አራራት ነው።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 1,462,700 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 1,267,600 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 40°10′ ሰሜን ኬክሮስ እና 44°31′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
| ጅምር! (ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!) |