ደቡብ ሚንኛ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
የደቡብ ሚንኛ ዙርያ በታይዋንና ደቡብ ቻይና (ግራጫ)

ደቡብ ሚንኛ (Bân-lâm-gú) በደቡብ ቻይና እንዲሁም በታይዋን የሚናገር ቋንቋ ነው። የመደበኛ ቻይነኛ ዘመድ ሆኖ ከሱ ጋር ግን ምንም መግባባት የለውም። 49 ሚሊዮን ተናጋሪዎች አሉት። ወይም በቻይናዊ ጽሕፈት ወይም በላቲን ፊደል ሊጻፍ ይችላል።