ዳኑብ ወንዝ

ከውክፔዲያ
ዳኑብ ወንዝ
የዳኑብ ወንዝ ካርታ
የዳኑብ ወንዝ ካርታ
መነሻ ጥቁር ጫካ (ሽዋርዝዋልድ-ባአር, ባዴን-ዉርተምበርግ, ጀርመን)
መድረሻ ጥቁር ባህር (ሮሜኒያኡክሬን)
ተፋሰስ ሀገራት ሮሜኒያ (28.9%), ሃንጋሪ (11.7%), ኦስትሪያ (10.3%), ሰርቢያ (10.3% combined), ጀርመን (7.5%), ስሎቫኪያ (5.8%), ቡልጋሪያ (5.2%), ቦስንያና ሄርዜጎቪና (4.8%), ክሮኤሺያ (4.5%), ዩክሬን (3.8%), ቼክ ሪፓብሊክ (2.6%), ስሎቬኒያ (2.2%), ሞልዶቫ (1.7%), ስዊትዘርላንድ (0.32%), ጣሊያን (0.15%), ፖላንድ (0.09%), አልባኒያ (0.03%)
ርዝመት 2,888 km
ምንጭ ከፍታ 1,078 m
አማካይ ፍሳሽ መጠን 30 km ከፓሳዎ በፊት: 580 m³/s፤ ቪዬና: 1,900 m³/s፤ ቡዳፔስት: 2,350 m³/s፤ ቤልግራድ: 6,500 m³/s [ከፍተኛው የፍሳሽ መጠን በረት በር የሚባለው በር 15,400 m³/s፣ 13 ኤፕሪል 2006 እ.አ.ኤ.]
የተፋሰስ አካባቢ ስፋት 817,000 km²


ዳኑብ ወንዝአውሮፓ የሚፈስ ታላቅ ወንዝ ነው። ጥንታዊ ስሙ እስተር ወይም እስትሮስ ነበረ።

ዳኑብ ቡዳፔስት ከተማ ላይ