ድንቅ ነሽ
ከውክፔዲያ
(ከድንቅነሽ የተዛወረ)
ድንቅ ነሽ በኢትዮጵያ የተገኘች በሳይንስ የስዎች አፈጣር ላይ በእድሜ የጥንቱን የያዘች አጽም ናት። የተገኘችውም በአፋር ክልል ውስጥ ነው። በመላው አለም የምትታወቅበት ስሟ ደግሞ Lucy ይባላል። ሉሲ የተገኘችው በታዋቂዎቹ ሳይንቲስቶች ዶናልድ ጆሃንሰን እና ይቬስ ካፐንስ ነው። ሉሲ ከ ፩.፪ አመታት በፊት የኖረች ብርቅዬ የሰው ልጅ ዝርያ ስትሆን በአሁኑ ሰአት በኢትዮጵያ ብሄራው ሙዝየም ተጠልላ ትገኛልች።
| ጅምር! (ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!) |