ጎልፍ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ጎልፍስሜን አሜሪካ፣ በአውሮፓና በህንድ ባሉ ሃገራት ተወዳጅ የሆነ ስፖርት ነው። ስለ አጀማመሩ ትክክለኛ መረጃ ባይኖርም በቀደምት ሮማውያን እንደሆነ ይነገራል። ጎልፍ በአገራችን ገና ከምንለው አጨዋወት ጋር የሚያመሳሰለው በበትር ኳሷን መቀወሩ ሲሆን ጎልፍ ግን በአሬንጓዴያማ ሣር ሜዳ ሆን ተብሎ በተዘጋጀውና በውድ ዋጋ በሚገዛ የመግቢያ ቲኬት በሚገባ ተመልካች የሚታጀብ ጨዋታ ነው።

የኔ መሣርያዎች

Variants
Actions
የማውጫ ቁልፎች
ጠቃሚ መሣሪያዎች
በሌሎች ቋንቋዎች