ጡጦ

ከውክፔዲያ
ጡጦ

ጡጦ ሕፃናት ወተት ወይም ሌላ ፈሳሽ የሚጠጡበትና እንደ ጡት የሚጠቡት ከፕላስቲክ የሚሠራ ጠርሙስ መሰል ዕቃ ነው።