ፀረ-ኤችአይቪ መዳኒቶች
ከWikipedia
ፀረ-ኤችአይቪ መዳኒቶች ወይም Antiretroviral Therapy (ART) drugs የኤችአይቪ ቫይረስ በሰውንት ውስጥ እንዳይባዛ የሚከላከል መዳኒት ነው። ኤችአይቪ እንዳለበት አንድ ሰው ካረጋገጠ በጥሩ ጤንነት ለመኖር መዳኒቶቹን በትክክል እየወሰደ እና የተመጣጠነ ምግብ እየተመገበ እራሱን በመጠበቅ መኖር ይቻለል። ተመርምሮ እራስን ማወቅ ብዙ ጠቀሜታ አለው። የኤችአይቪ መዳኒት ቶሎ መጀመሩና ቆይቶ መጀመሩ እራሱ ለጤና ትልቅ ልዩነት ስላለው አውቆ ተገቢውን እርምጃ መውሰዱ በጣም ትልቅ አዋቂነት ነው። አንድ ሰው የፀረ-ኤችአይቪ መዳኒቶች ለመጀመር በቂ የሚያደርጉት ዋነኛ እርምጃዎች cd4 count less than 350 cells/mm3 (updated 2008)የሲዲፎር ሴል ቁጥር 350 cells/mm3 ወይም በታች ሲሆን ኤችአይቪ መዳሃኒት መጀመር ይገባል።
አላለቀም ይቀጥላል።
[ለማስተካከል] የውጭ መያያዣዎች
1. http://abesha.care.googlepages.com/anit-retroviraltherapy
2. http://www.abeshacare.org/mesertawi.html
ትርጉም በአበሻ ኬር ( Source: CDC Questions and Answers on HIV/AIDS )
written by Abesha Care

