ፕራግ

ከውክፔዲያ

ፕራግ (Praha) የቼክ ሪፑብሊክ ዋና ከተማ ነው። በ900 ዓ.ም. ገደማ ተሠራ።

የእመበታችን ቤተ ክርስቲያን ቲን ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት -ከምስራቅ ሲታይ

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 1,941,803 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 1,212,097 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 50°06′ ሰሜን ኬክሮስ እና 14°26′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።