Jump to content

ፕዮትሮቪጸ

ከውክፔዲያ
የመንደሩ አካባቢ ፖትሮዊጼ

ፕዮትሮቪጸ (በፖላንድኛ: Piotrowice) በፖላንድ ውስጥ መንደር ነው። 352 ሰዎች እዚያ ይኖሩ ነበር[1]

የፖትሮዊጼ መንደር ፎቶ

መንደሩ የተመሠረተው ከ 1000 አመት በፊት ነው (1021 እ.ኤ.አ.). በመንደሩ ውስጥ ሐይቅ አለ።

ሐይቅ
  1. ^ GUS