ፖርት ሞርስቢ

ከውክፔዲያ

ፖርት ሞርስቢ (እንግሊዝኛPort Moresbyቶክ ፒሲንPot Mosbi /ፖት ሞስቢ/) የፓፑዋ ኒው ጊኒ ዋና ከተማ ነው።


የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 324,900 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 09°30′ ደቡብ ኬክሮስ እና 14°07′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

ስሙ የወጣ ከእንግሊዛዊ መርከበኛ ጆን ሞርስቢ1865 ዓ.ም. ነው።