5ኛ ፊሊጶስ

ከውክፔዲያ

የአንጁ ፊሊፕ (1683-1746) ==

5ኛ ፊሊፕ
[[ስዕል:
|210px|]]
የስፔን ንጉስ
ግዛት ታኅሣሥ 1699-ሰኔ 1746 እ.ኤ.አ
ቀዳሚ 2ኛ ካርሎስ
ተከታይ 1ኛ ሉዊ
ልጆች 1ኛ ሉዊ 6ኛ ፈርናንዶ ማሪያና ቪክቶሪያ 3ኛ ካርሎስ 1ኛ ፊሊፕ የፓርማ የስፔኑ ራፋኤላ
ሙሉ ስም ፊሊፕ ደ bourbon
ሥርወ-መንግሥት ቦርቦን ቤት
አባት ሉዊስ ታላቅ dauphin
እናት የባቫሪያ አን
የተወለዱት 1683
የሞቱት 1746 እ.ኤ.አ
ሀይማኖት ካቶሊክ

==



በቬርሳይ ፈረንሣይ ተወልዶ፣ ከ1700 እስከ 1746 በስፔን ላይ የነገሠ፣ የረዥም ጊዜ ግዛቱ ለስፔን ክቡር ነው፣ የቦርቦን ቤተሰብ መስርቷል፣ ቤተ መንግሥት ሠራ እና ግዛት አስፋፍቷል።

ልጆች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በመጀመሪያ ከ“ማሪያ ሉይዛ ጋብሪኤላ” ቀጥሎ “ከኢዛቤል ፋርኔስዮ” ጋር ሁለት ጊዜ አገባ። የሚከተሉት ልጆች ነበሩት፡-

1ኛ ሉዊስ (1707-1724) በፈንጣጣ እስከሞተበት ጊዜ ድረስ ለ 8 ወራት የስፔን ንጉስ ነበር 6ኛ ፈርናንዶ (1713-1759) የስፔን ንጉስ ያለ ልጅ ሞተ 3ኛ ካርሎስ (1716-1789) የስፔን ንጉሥ፣ ኔፕልስ፣ ሲሲሊ እና ፓርማ፤ ልጆች ነበሯቸው ማሪያና ቪክቶሪያ (1718-1782) የፖርቹጋል ንግሥት ልጆች ወልዳለች። 1ኛ ፊሊጶስ (1720-1765) የፓርማ መስፍን ልጆች ነበሩት። የስፔኑ ራፋኤላ (1726-1746) “ሉዊስ ዴልፊም”ን አገባች ሴት ልጅ ወለደች።

የተለያዩ bourbon
የፊሊፕ ቤተሰብ በ1738 ዓ.ም