ዲያቆን
Appearance
ዲያቆን የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ከብዙ ትምህርት በኋላ የሚመጣ ማዕረግ ነው።
ዲያቆን ለመሆን ከታች የተዘረዘሩት ነገሮች ወሳኝ ናቸው፦
- በእግዚአብሔር መመረጥ
- ድንግልና
- መልካም ስነምግባር
- ወንድ መሆን (ሴት ከሆነች ከ50 አመት በላይ መሆን አለባት ተልኮውም መስፈርቱም ከወንድ ይለያል)
መሰረታዊ የቤተክርስቲያን ትምህርት
ፊደል አቡጊዳ
- መጀመሪያይቱ ፡ የሐዋርያው ፡ የዮሐንስ ፡ መልእክት
- መዝሙረ ዳዊት፣ ጾመ ድጓ
- ውዳሴ ማርያም፣
- አንቀፀ ማርያም፣
- ይዌድስዋ መላእክት፣
- መልክአ ማርያም እና መልክአ ኢየሱስ፣
- ስርአተ ቤተክርስቲያን፤
- አእማደ ምስጢርና ቅዳሴ
== ዲያቆን ለመሆን ስንት ዓመት ይፈጃል == የአድሜ ገደብ አለው እንጂ.የሚፈጀው አመት እንደ ልጁ የትምህርት አቀባበል ነው
ድያኮን ማለት በእግዚአብሄር የተመረተ እንኩ አገልጋይ ማለት ነው