Jump to content

ከ«ወር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
Tag: Manual revert
Melkamu@email.com
Tags: Reverted በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦

Melkamu Halgete.G

Month
"ወ ር"

'''ወር''' በ[[ጊዜ አቆጣጠር]] በ[[አመት]] ውስጥ አንድ ክፍፍል ነው።
'''ወር''' በ[[ጊዜ አቆጣጠር]] በ[[አመት]] ውስጥ አንድ ክፍፍል ነው።



እትም በ14:01, 6 ጃንዩዌሪ 2025

Melkamu Halgete.G

Month

 "ወ ር"

ወርጊዜ አቆጣጠርአመት ውስጥ አንድ ክፍፍል ነው።

በአማካኝ አንድ ወር ፴ ቀን ይሆናል። በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከአስራ ሁለት ወራት እያንዳንዱ ፴ ቀኖች ይዞ የተረፉት አምስት ወይም ስድስት ቀናት በ13ኛው ወር ጳጉሜ ይከተታሉ። በጎርጎርያን ካሌንዳር አስራ ሁለት ወሮች እያሉ በእርዝማኔያቸው የሚለያዩ ናቸው።

በአንዳንድ ሌላ ባህል መቆጠሪያ የወር እርዝማኔ በጨረቃ ወቅት (ሃያ ዘጠኝ ቀን ብቻ) ይከተላል፣ ለምሳሌ የአይሁድ አቆጣጠር ወይም የእስላም አቆጣጠር እንዲህ ናቸው። ይህ «ጨረቃዊ አቆጣጠር» ሲባል፣ ጨረቃን ቸል የሚለው መጀመርያው አይነት «ፀሃያዊ አቆጣጠር» ይባላል።