ውክፔዲያ:ወቅታዊ ጉዳዮች

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ኢትዮጵያ[ኮድ አርም]

ሌሎች የዜና ምንጮች[ኮድ አርም]

ጋዜጦች አውጣጥቶ ያቀርባል።

 • CyberEthiopia ወቅታዊ የሆኑ ዜናዎችን በአማርኛ ና

እንግሊዝኛ፣ ከሌሎችም ኢትዮጵያ ነክ ከሆኑ የዜና ድረ ገፆች ያገናኛል

 • ethioindex ወቅታዊ የሆኑ ዜናዎችን በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ፣

ከሌሎችም ኢትዮጵያ ነክ ከሆኑ የዜና ድረ ገፆች ያገናኛል


[http://amhariczena.com/rss2html/rss2html.php?XMLFILE=http://www.ectv.org/rss.xml&TEMPLATE=http://www.amhariczena.com/3014-1.htm&MAXITEMS=10

ወቅታዊ የሆኑ ዜናዎችን በአማርኛ] ከECTV 

ወቅታዊ

 • ቁጥሮቻቸው እጅግ ከበዛ ምንጮች የተሰባሰቡ የአለም ወሬ ደግሞ

[http://news.google.com/news?hl=en&ned=us&q=ethiopia&btnG=Search+News

ከጉግል ዜና] ላይ ስለ ኢትዮጵያ ማግኘት ይቻላል። 

esat news

መስከረም 19 ቀን 2000[ኮድ አርም]

መስከረም 19 ቀን 1999[ኮድ አርም]

የሚበልጥ የእርዳታ ፕሮጀክት ስምምነት ከአማራ ክልል መስሪያ ቤቶች ጋር ተፈራረመ።

መስከረም 18 ቀን 1999[ኮድ አርም]

መካከል የተበላሸውን ለመጠገን የሚያስችል ከ40 ሚሊዩን ዩሮ በላይ የገንዘብ ድጋፍ ከአውሮፓ ህብረት አገኘ።

 • ኢትዮጵያና በኢጣሊያን የጉምሩክ መስሪያ ቤቶች መካከል የጉምሩክ ደንቦች ላይ የሚፈጸሙ ጥፋቶችን

ለመቆጣጠር፤ አስቀድሞ ለመከላከልና ምርመራ በጋራ ለማካሄድ የሚያስችል የሁለትዮሽ የጋራ አስተዳደራዊ የትብበር ስምምነት በአቶ ቦጋለ ነጋሽና በሚስተር ማርዮ አንድሪያ ጊያና መካከል ተፈረመ።

 • የጃፓን መንግሥት የጤናና የትምህርት አገልግሎትን ለማሻሻል ከ355 ሺህ የአሜሪካን ዶላር በላይ እርዳታ

ሰጠ።

 • በኢትዮጵያና በግሪክ መንግስታት መካከል በባህል፣ በትምህርትና ተያያዥ በሆኑ ዘርፎች ትብብር ለማድረግ ለሶስት

ዓመታት የሚቆይ ስምምነት ተፈረመ፡፡

መስከረም 17 ቀን 1999[ኮድ አርም]

 • አምነስቲ ኢንተርናሽናል ለሁለት የታሠሩ መምህሮች ጤንነት ያለውን ሥጋት አስታወቀ።
 • ኢህአዴግ ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤ አቶ መለስ ዜናዊን በሊቀመንበርነት፣ አቶ አዲሱ ለገሰን ደግሞ በምክትል

ሊቀመንበርነት ግንባሩን እንዲመሩ መረጠ።

የሚስችለውን ዝግጅት እያጠናቀቀ መሆኑን አስታወቀ።

መስከረም 14 ቀን 1999[ኮድ አርም]

መስከረም 13 ቀን 1999[ኮድ አርም]

 • የህውሐት ማእከላዊ ኮሚቴ አቶ መለስ ዜናዊ የድርጅቱ ሊቀ መንበር ሆነው እንዲያገለግሉ በድጋሚ መረጠ፡፡
 • በቻይና ሻንጋይ ውስጥ በተደረገ የሴቶች የአምስት ሺህ ሜትር ሩጫ ውድድር ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ከ1ኛ

እስክ 4ኛ ተከታትለው በመግባት አሸነፉ። "የተለያዩ እምነት ተከታዮች ማህበር" የተሰኘ መንግሥታዊ ያልሆነ ተቋም ኢትዮጵያዊው ፕሮፌሰርሽልማት [[ሕዝቂያስ ]]ን በተለያዩ የአለም ክፍሎች ለሠላም መስፈን ባደረጉት አስተዋጽኦ የዓመቱን የሠላም ሰጣቸው።

this is so stupidኗ

ሐምሌ 30 ቀን 1998[ኮድ አርም]

 • ደጫቱ ወንዝ ጎርፍ ከ200 በላይ የሆኑ ስዎችን ሕይወት አጥፋ።

ታኅሣሥ 12 ቀን 1998[ኮድ አርም]

ማከፋፈያ አተላለፈ። ጎልጉል

አፍሪካ[ኮድ አርም]

መስከረም 24 ቀን 1999[ኮድ አርም]

ዓለም[ኮድ አርም]

መጋቢት 2006 ዓ.ም.[ኮድ አርም]

 • ቱርክ መንግሥት ባለሥልጣናት የራሳቸውን አገር በኑክሌር መሣርያ መትተው ኅላፊነቱ የሶርያ መንግሥት በማስመስል ጦርነት ለመጀምር የሚል ሤራ ሲያስቡ፣ ንግግራቸው በኢንተርኔት ይወጣልና ቱርክ ዩ ቱብንና ትዊተር ለዜጎቹ ከለከሏል።[2]

ታኅሣሥ 28 ቀን 2003 ዓ.ም.[ኮድ አርም]

 • ባለፈው ሳምንት በአለም ዙሪያ አዕዋፍአሳ እና ሌሎችም እንስሳት በብዛት ዝም ብለው እየሞቱ ነው።

ይህ የተከሠተው በአሜሪካ (ብዙ ሺህ አዕዋፍና አሣዎች)፤ ታላቅ ብሪታንያ (ብዙ ሺህ ሠርጠን)፤ ጣልያንጃፓንቬትናም (ብዙ ሺህ ዓሳ)። ምንም ጠንቅ ገና እርግጥኛ አይደለም።[3]

ተለያዩ አርዕስቶች ላይ ከኢትዮጵያ ባለስልጣናት ጋር ይነጋገራሉ ተብሎ ይጠበቃል። http://allafrica.com/stories/200810150699.html

ጥቅምት 4 ቀን 2000 ዓ.ም[ኮድ አርም]

 • ባሳለፍነው ጥቅምት 4 ቀን 2000 ዓ.ም በሶማሌ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ ከተማ ውስጥ

አልሻባብ አሸባሪ ቡድን በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ላይና በሱማሌ የሽግግር መንግስት ወታደሮች ላይ በሰነዘረው ጥቃት 20 የኢትዮጵያ ወታደሮችና 11 ንጹሃን ዜጎች ተገድለዋል።

የካቲት 9 ቀን 2000[ኮድ አርም]

ታህሳስ 17 ቀን 1999[ኮድ አርም]

ጥቅምት 14 ቀን 1999[ኮድ አርም]

ሌታውቅ አልትቻልም

ጥቅምት 10 ቀን 1999[ኮድ አርም]

 • ተመድ አካባቢ ጥብቅና ድርጅት ዘንድ፥ በባሕር ከሚኖሩ ሕይወት ያላቸው ፍጥረቶች የሞቱበት ክልል ሲሶው

ባለፉት 2 አመት ተጨመረ።

መስከረም 29 ቀን 1999[ኮድ አርም]

ሁን ጁዋ በሚባለው ምስራቃዊ የሃገሪቱ ክፍል ውስጥ የተደረገው ይህ ሙከራ ውጤታማ እንዳልነበር አንዳንድ መረጃዎች ያስረዳሉ። / ምንጭ፣ AFP /

መስከረም 26 ቀን 1999[ኮድ አርም]

ሌሎች የዜና ምንጮች[ኮድ አርም]

ጋዜጦች አውጣጥቶ ያቀርባል።

 • CyberEthiopia ወቅታዊ የሆኑ ዜናዎችን በአማርኛ ና

እንግሊዝኛ፣ ከሌሎችም ኢትዮጵያ ነክ ከሆኑ የዜና ድረ ገፆች ያገናኛል

 • ethioindex ወቅታዊ የሆኑ ዜናዎችን በአማርኛ ና በእንግሊዝኛ፣

ከሌሎችም ኢትዮጵያ ነክ ከሆኑ የዜና ድረ ገፆች ያገናኛል

በእንግሊዝኛ፣ ከሌሎችም ኢትዮጵያ ነክ ከሆኑ የዜና ድረ ገፆች ያገናኛል በተጨማሪ ቪዲዮና ፎቶ ይመለከታሉ። http://www.ectv.org

 • ቁጥራቸው እጅግ ከበዛ ምንጮች የተሰባሰበ የአለም ወሬ ደግሞ

[http://news.google.com/news?hl=en&ned=us&q=ethiopia&btnG=Search+News

ከጉግል ዜና] ላይ ስለ ኢትዮጵያ ማግኘት ይቻላል። 

ነሃሲ 27 2004ዓ.ም የቀድሞ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዚናዊ የቀብር ስነስርአት ተከናወነ።