Jump to content

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት

ከውክፔዲያ
(ከተመድ የተዛወረ)

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (የተ.መ.ድ.)
الأمم المتحدة
United Nations
Organisation des Nations Unies
Организа́ция Объединённых На́ций
Naciones Unidas
聯合國

የየተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሰንደቅ ዓላማ የየተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
የየተባበሩት መንግሥታት ድርጅትመገኛ
የየተባበሩት መንግሥታት ድርጅትመገኛ
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አባል የሆኑ ሀገራት
ማሳሰቢያ፡ በዚህ ካርታ ላይ ትክክለኛ የሀገራቱ ክልል ላይታይ ይችላል። ነገር ግን ድርጅቱ ያለበትን የአለማችን ክፍል ለማሳየት የቀረበ ነው።
መንግሥት
{{{ዋና ጸሐፊ
 
ባን ኪ ሙን

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተ.መ.ድ.) ዓለምአቀፍ ድርጅት ሲሆን ዓላማውም በዓለም አቀፍ ሕግ፣ ደህንነት፣ የኢኮኖሚ እና ማህበራዊ ዕድገት፣ የሰብዓዊ መብት ጥበቃ የሀገራትን ትብብር ለማሳደግ ነው።

  የተባበሩት መንግስታት አባል ሀገራት
  የተባበሩት መንግስታት ታዛቢ መንግስታት (ፍልስጤም፣ ቫቲካን)
  ብቁ አባል ያልሆኑ አገሮች (ኒዌ፣ ኩክ ደሴቶች)
  ራስን የማስተዳደር ያልሆኑ ክልሎች
  አንታርክቲካ (አለም አቀፍ ግዛት)