Jump to content

ትዊተር

ከውክፔዲያ
ትዊተር (Twitter) [1]
150px|
ኢንዱስትሪ ኢንተርኔት
ዓይነት የሕዝብ
የምስረታ_ቦታ ሳን ፍራንሲስኮካሊፎርኒያ (ማርች 21፣ 2006 እ.ኤ.አ.)
ዋና_መሥሪያ_ቤት ሳን ፍራንሲስኮካሊፎርኒያአሜሪካ
ገቢ $2.21 ቢሊዮን (2015 እ.ኤ.አ.)
የተጣራ_ገቢ $2.21 ቢሊዮን (2015 እ.ኤ.አ.)
የሰራተኞች_ብዛት 3,638 (2015 እ.ኤ.አ.)


ትዊተር (Twitter) በአሜሪካ የሚገኝ የኮምፕዩተር አገልግሎቶች የሚሰጥ ድርጅት ነው። የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት በሳን ፍራንሲስኮ ይገኛል።