ከ«የሳይንስና ቴክኖሎጂ መዝገበ ቃላት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
No edit summary |
No edit summary |
||
መስመር፡ 16፦ | መስመር፡ 16፦ | ||
<references/> |
<references/> |
||
[[መደብ:ሂሳብ]] |
|||
[[መደብ:መዝገበ ቃላት]] |
[[መደብ:መዝገበ ቃላት]] |
||
[[መደብ:ሳይንስ]] |
[[መደብ:ሳይንስ]] |
||
[[መደብ : እንግሊዝኛ]] |
|||
[[መደብ: አማርኛ]] |
[[መደብ: አማርኛ]] |
እትም በ01:19, 11 ፌብሩዌሪ 2011
ሳይንስና ቴክኖሎጂ መዝገበ ቃላት ፡ በኢትዮጵያውያ ምሁራን ለተለያዩ የዕውቀት ዘርፎች የሚያገለግሉን እንግሊዝኛ ቃላት ወደ አማርኛ እንዲተረጉም ተደርጎ የተሰናዳ መጸሃፍ ነው። መጽሃፉ በታህሳስ 1989ዓ.ም. አዲስ አበባ ታተመ።
ምንም እንኳ አንድ አንድ ቃላቶችን ቃል በቃል በመተርጎም የእንግሊዝኛውን ሃሳብ ቢያዛባም፣ በአጠቃላይ መልኩ መጽሃፉ ጥሩ ስለሆነና አንድ ወጥ ስራን በውክፒዲያ ለመስራት ከዚህ መጽሃፍ ትርጓሜወች ተወስደው ቢሰሩ ለውክፒድያ ጠቃሚነት አለው። በማስረጃ ተደግፎ፣ የመዝገበ ቃላቱ ትርጓሜ ምንም አሳማኝ ካልሆነ ግን ተሳታፊ የራሱን አሳማኝ ቃል ቢወስድና ለምን ይህን እንዳረደርገ ውይይቱ ላይ ቢጽፍ ጥቅሙ ከፍተኛ ነው። [1]
ስዕሎቹ ላይ በመጫን የመጽሐፉን | ገጾች አንድ ባንድ ማንበብ ይችላሉ። |
---|---|
ምስጋና
- ^ Thanks to: Lapsley/Brooks Foundation @ good-amharic-books.com