ከ«ቦይንግ 787 ድሪምላይነር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ቦይንግ 787 ድሪምላይነር''' በቦይንግ የተሠራ የረዥም ርቀት፣ ጥንድ ሞተር አውሮፕላን ነው። የአ...» |
No edit summary |
||
መስመር፡ 1፦ | መስመር፡ 1፦ | ||
[[ፋይል:Ethiopian Airlines Boeing 787 KvW-1.jpg|thumb|right|የኢትዮጵያ የመጀመሪያው ቦይንግ 787 ድሪምላይነር]] |
|||
'''ቦይንግ 787 ድሪምላይነር''' በ[[ቦይንግ]] የተሠራ የረዥም ርቀት፣ ጥንድ ሞተር አውሮፕላን ነው። የአውሮፕላኑ አብዛኛው ክፍሎች ከ[[ካርቦን ኮምፖሲት]] ማቴሪያል በመሠራታቸው፣ አውሮፕላኑ ከቀደምት አውሮፕላኖች የቀለለ ነው።<ref name="reporter">[[ሪፖርተር]] ጋዜጣ፣ ቅፅ 17 ቁጥር 49/1284፣ ነሐሴ ፲፫ ቀን ፳፻፬ ዓ.ም. የወጣ፣ ገጾች 4፣55</ref> የነዳጅ ፍጆታው ከሌሎች አውሮፕላኖች በ20 ከመቶ የተሻለ ሲሆን ፍጥነቱ ከድምፅ ፍጥነት በ11 ከመቶ ያንሳል።<ref name="reporter" /> [[ጃፓን]] ከዓለም የመጀመሪያው የድሪምላይነር አብራሪ ናት። [[ኢትዮጵያ]] ከዓለም ሁለተኛ፣ ከአፍሪካ ደግሞ ብቸኛዋ አብራሪ ናት።<ref name="reporter" /> |
'''ቦይንግ 787 ድሪምላይነር''' በ[[ቦይንግ]] የተሠራ የረዥም ርቀት፣ ጥንድ ሞተር አውሮፕላን ነው። የአውሮፕላኑ አብዛኛው ክፍሎች ከ[[ካርቦን ኮምፖሲት]] ማቴሪያል በመሠራታቸው፣ አውሮፕላኑ ከቀደምት አውሮፕላኖች የቀለለ ነው።<ref name="reporter">[[ሪፖርተር]] ጋዜጣ፣ ቅፅ 17 ቁጥር 49/1284፣ ነሐሴ ፲፫ ቀን ፳፻፬ ዓ.ም. የወጣ፣ ገጾች 4፣55</ref> የነዳጅ ፍጆታው ከሌሎች አውሮፕላኖች በ20 ከመቶ የተሻለ ሲሆን ፍጥነቱ ከድምፅ ፍጥነት በ11 ከመቶ ያንሳል።<ref name="reporter" /> [[ጃፓን]] ከዓለም የመጀመሪያው የድሪምላይነር አብራሪ ናት። [[ኢትዮጵያ]] ከዓለም ሁለተኛ፣ ከአፍሪካ ደግሞ ብቸኛዋ አብራሪ ናት።<ref name="reporter" /> [[የኢትዮጵያ አየር መንገድ]] በጠቅላላ አሥር ድሪምላይነሮችን በ1.5 ቢሊዮን ዶላር ገዝቷል።<ref name="reporter" /> |
||
==ማመዛገቢያ== |
==ማመዛገቢያ== |
እትም በ02:52, 16 ኦክቶበር 2012
thumb|right|የኢትዮጵያ የመጀመሪያው ቦይንግ 787 ድሪምላይነር ቦይንግ 787 ድሪምላይነር በቦይንግ የተሠራ የረዥም ርቀት፣ ጥንድ ሞተር አውሮፕላን ነው። የአውሮፕላኑ አብዛኛው ክፍሎች ከካርቦን ኮምፖሲት ማቴሪያል በመሠራታቸው፣ አውሮፕላኑ ከቀደምት አውሮፕላኖች የቀለለ ነው።[1] የነዳጅ ፍጆታው ከሌሎች አውሮፕላኖች በ20 ከመቶ የተሻለ ሲሆን ፍጥነቱ ከድምፅ ፍጥነት በ11 ከመቶ ያንሳል።[1] ጃፓን ከዓለም የመጀመሪያው የድሪምላይነር አብራሪ ናት። ኢትዮጵያ ከዓለም ሁለተኛ፣ ከአፍሪካ ደግሞ ብቸኛዋ አብራሪ ናት።[1] የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጠቅላላ አሥር ድሪምላይነሮችን በ1.5 ቢሊዮን ዶላር ገዝቷል።[1]
ማመዛገቢያ
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |