ከ«ካሹብኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 79 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q33690 ስላሉ ተዛውረዋል።
No edit summary
 
መስመር፡ 12፦ መስመር፡ 12፦
{{መዋቅር}}
{{መዋቅር}}


[[መደብ:ህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች]]
[[መደብ:ስላቪክ ቋንቋዎች]]

በ23:32, 22 ኦገስት 2014 የታተመው ያሁኑኑ እትም

የካሹብኛ ሥፍራ በስሜን ፖላንድ በ 'F' ይመለከታል።

ካሹብኛ (kaszëbsczi jãzëk) በስሜን ፖላንድ በ50,000 ሰዎች የስላቪክ ቋንቋዎች ቤተሠብ አባል ነው።

በጥንት ከተናገረው ፖመራንኛ ወጥቶ ከፖላንድኛ በጣም ቢለይም በፖላንድ ውስጥ እንደ ራሱ ቋንቋ ከቅርብ በፊት አልተቆጠረም።

በካሹብኛ መጀመርያ የተጻፉት ሰነዶች ከ1600 ዓ.ም. አካባቢ ናቸው። የዛሬው አጻጻፍ በ1871 ዓ.ም. ቀረበ።


Wikipedia
Wikipedia