መካከለኛ አሜሪካ

ከውክፔዲያ
(ከመካከለኛው አሜሪካ የተዛወረ)

መካከለኛ አሜሪካ ማለት ከሜክሲኮ ደቡብና ከደቡብ አሜሪካ ስሜን ያሉት ፯ አገሮች ናቸው።

አንዳንዴ ግን ሜክሲኮ እራሱ በ«መካከለኛ አሜሪካ» ውስጥ ይመደባል፤ አንዳንዴ ደግሞ የካሪቢያን ባህር አገራት በ«መካከለኛ አሜሪካ» ውስጥ ይጠቀልላሉ።