Jump to content

ሚጢሊኒ

ከውክፔዲያ
(ከሚቲሌኔ የተዛወረ)

ሚቲሌኔ (ግሪክ፦ Μυτιλήνη) የግሪክ አገር ከተማ ሲሆን የለስቦስ ደሴት ዋና ከተማ ነው። 36,196 ያሕል ሰዎች ይኖሩበታል። እጅግ ጥንታዊ ከተማ ነው።