ሥርዓተ አፅም

ከውክፔዲያ
(ከሥርዓተ-አፅም የተዛወረ)
የሰው ልጅ አጽም ሥርዓት

ሥርዓተ አጽም የተባለው፡ የሠው ልጅ ለተለያዩ ነገሮችን ለማድረግ ማለትም መላው አካላችንን የተለያዩ ነገሮችን እንዲያደርግ የሚረዳ ሥርዓት ነው። የአጽም ሥርዓት ፪፻፮ ዉስጣችን ያሉ አጥንቶችን ያቀፈ ነው። ይህ ደግሞ ሰውነታችን ኣንድ ቁመንና እንዲኖረው ይረዳል።