Jump to content

ሪችመንድ

ከውክፔዲያ
(ከሪችሞንድ ቪርጂኒያ የተዛወረ)

ሪችመንድ በሰሜን አሜሪካ፣ ቨርጂኒያ ስቴት ውስጥ የሚገኝ ከተማ ሲሆን፣ የቪርጂኒያ መቀመጫ ከተማ ነው።

ሪችመንድ በአሁኑ ወቅት ከ 204,214 በላይ ህዝብ ይኖርበታል።