ሪችመንድ

ከውክፔዲያ
(ከሪችሞንድ ቪርጂንያ የተዛወረ)

ሪችመንድሰሜን አሜሪካቨርጂኒያ ስቴት ውስጥ የሚገኝ ከተማ ሲሆን፣ የቪርጂኒያ መቀመጫ ከተማ ነው።

ሪችመንድ በአሁኑ ወቅት ከ 204,214 በላይ ህዝብ ይኖርበታል።