ሬማ ደሴት
Appearance
(ከሬማ የተዛወረ)
| ሬማ ደሴት | |
| ሬማ ደሴት ከሩቁ | |
| ከፍታ | 2706 |
| የሕዝብ ብዛት | |
| • አጠቃላይ | 39,052 |
ሬማ ደሴት በደቡባዊ ምስራቅ ጣና ሐይቅ የምትገኝ ደሴት ናት። በዚህ ደሴት ሬማ መድሃኒ አለም የተሰኘው ቤ/ክርስቲያን ሲገኝ፣ አጼ ሠርፀ ድንግል በቤተክርስቲያኑ መቀበራቸው ይጠቀሳል።
| ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |