አባል:Easter nebe

ከውክፔዲያ
(ከሰብልዬ የተዛወረ)

ልዩ ስጦታዬ ለሱ ምንተስኖት እግዚአብሄር ይመስገን ዛሬን እንዳሳየን ያሳየናል ነገን ስሜቴን አፍኘ በሆዴ ብቀብረው መታገስ አቃተኝ ውስጤን አቃጠለው በቃ ይለይልኝ ቁርጤን ልወቅ ብዬ ሀሳቤን ሰጠዋት በፖስታ ጠቅልዬ ትወቅልኝ ብየ መውደዴን ትረዳው ጠዋት ማታ ቤቷን በፍቅር ስረግጠው ዝናብ እንደማይጥል ደመና ሁኘባት ነገዛሬ እያልኩኝ ሚስጥሩን ሳልነግራት ሁለት አመት ሞላኝ አቤት የኔ ፍራት ከእንግዲህስ በቃኝ ደብቄው መኖሬ ችግሬ በርትቷል ልነግራት ነው ዛሬ በሰኔ19 በወርቃማዋ እለት ፍቅሬን ለመናገር ስላገኘው ድፍረት እዘክራታለሁ ሁሌም አመት በአመት ልብሽ ይራራልኝ መልስሽ ይመርልኝ ደብዳቤዬ ብስራት ይዞ እንዲመጣልኝ አንቺም በሀሳቤ ከተስማማሽማ እፎይታ ይሰማት የልቤ ከተማ የፍቅር እመቤት የትልቅሰው ዘርናች ሰብለወርቅ አበበ ልቤን ወስደዋለች ትምህርቴን ጥናቴን ሁሉን ትቸዋለሁ በቀን100% እሷን አስባለሁ በሶስት ፊደላት የተፃፈችው ቃል ፍቅር! አሏት እንጂ ተግባሯስ ይከብዳል የግጥሙ አቅራቢ እኔነኝ እወቁኝ የፍቅር ተጠቂው ፋሲካው ነቤ ነኝ#

ይሆናል አንድ ቀን ይሳካል ሀሳቤ

የተረጋጋ ነው አይቸኩልም ልቤ
ሁሉ የሚቻለው እግዚአብሔር ይመስገን
ዛሬን እንዳሳየን ያሳየናል ነገን
ስሜቴን አፍኘ በሆዴ ብቀብረው መታገስ አቃተኝ ውስጤን አቃጠለው
በቃ ይለይልኝ ቁርጤን ልወቅ ብየ
ሀሳቤን ሰጠኋት በፖስታ ጠቅልዬ
ትወቅልኝ ብየ መውደዴን ትረዳወው
ጠዋት ማታ ቤቷን በፍቅር ስረግጠው

ዝናብ እንደማይጥል ደመና ሁኘባት ነገ ዛሬ እያልኩኝ ሚስጥሩን ሳልነግራት ሁለት ዓመት ሞላን አቤት የኔ ፍራት

ከእንግዲህስ በቃኝ ደብቄው መኖሬ
ችግሬ በርትቷል ልነግራት ነው ዛሬ
በሰኔ 19በወርቃማዋ ዕለት
ፍቅሬን ለመናገር ስላገኘው ድፍረት
እዘክራታለሁ ሁሌም ዓመት በዓመት
ፖስታውን ስሰጣት ብየ አሳይሜንት ነው
እግዚአብሔር ይባርካት ቤቷ ወሰደችዉ
💗ልቧ እየባነነ ፖስታዉን ስትገልጠው
የመውደዴ አሳይሜንት እንደዚህ የሚል ነው ➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
         ሰብለወርቅ አፍቅሬሻለሁ።

ሰ💗💗💗💗💗💗💗💗 ብ🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷 ለ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ወ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 ር 🌄🌄🌄🌄🌄🌄🌄🌄🌄🌄 ቅ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሰ~ብ~ለ~ወ~ር~ቅ💗➻አ=ፍ=ቅ=ሬ=ሻለሁ

ሰላምሽ የበዛ እንከን የሌለብሽ
ብናገር ያንሰኛል ስለማንነትሽ
ለኔ የተፈጠርሽ ክፋት የሌለብሽ
ወደር አቻም የለው ምሁር አንደበትሽ
ርግብ የመሰለ ፍፁም ደግነትሽ
ቅመሜ ነሽ አንቺ ለኔ የተገባሽ
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌷🌷

አልቻልኩም ፍቅርሽን ልንቋቋመው ከቶ

ፍፁም አሸነፈኝ በደም ስሬ ገብቶ
ቅመም ስለጠፋ የምጣፍጥበት

ሬት ሬት አለኝ ካንቺ ውጭ መመኘት

ሻይ ነው ህይወቴ ስኳር የሌለበት
ለህሜ መድሀኒት ለህይወቴ ማማር
ሁነኛ መፍትሔ እኔ አንችን ሳፈቅር

🌄🌷🌄🌄 ከጠቢባን ጋር የሚሄድ ጠቢብ ይሆናል

ከአላዋቂዎች ጋር የሚሄድ ግን አላዋቂ ይሆናል
ምሳ 13፡20

የሚያስታርቅ ሰው የልብ ፈዋሽ ነው

ቅናተኛ ልብ ግን ለአጥንት ነቀዝ ነው።
      ምሳ ፲፬፡፴

10/02/2011ዓ.ም