ሳንድፎርድ ኢንተርናሽናል ት/ቤት

ከውክፔዲያ

ሳንድፎርድ ኢንተርናሽናል ት/ቤት (Sandford International School) የሚባለው ት/ቤት አዲስ አበባ ውስጥ ይግኛል። ይህ ት/ቤት የተቋቋመው በ1947 እ.ኤ.አ. ነው። በዛሬ ቀን ከ600 ተማሪዎች የበለጡ እዚህ ይማራሉ።