ስዕል:Test text.GIF

ከውክፔዲያ

Test_text.GIF(53 × 18 ፒክስል፤ መጠን፦ 927 byte፤ የMIME ዓይነት፦ image/gif)

.....ላንቺ.... የብዕሬ ጠብታ ላንቺ የሚመጥን ባይሆንም ቀለሙ በሄድሽበት ሁሉ እንድታስታውሽኝ እስከ ዘላለሙ ፃፍልኝ ያልሽኝን ያው ተቀኘለሁልሽ በግሩም ተፈጥሮሽ ስፍስፍ ብልልሽ መናኝ በሚያስቱ አስማታም ጥርሶችሽ ቀልብን በሚያሣጡ ምትሃተኛ ዓይኖች አንኳን ሁለት ስንኝ እንኳን ስምንት ቀለም ህይወት ብታስከፍይ ላንቺ ብዙ አይደለም አይመረመሬው የሠራሽ ተጠቦ የውበት ተምሣሌት ጠይም የደም ገንቦ የሥብዕና ጥግ የሴትነት ልኩ ምን ብዬ ልግለፅሽ እንዴው በምን መልኩ? ታዲያ ለዚህ ገላሽ ለዚህ ውብ ተፈጥሮ ስምሽ ግንባሬ ላይ በደማቅ ተወቅሮ አገልጋይሽ ልሆን አምላክ ቢፈቅድ ኖሮ ደከመኝ ሰለቸኝ አልልም ነበረ

የፋይሉ ታሪክ

የቀድሞው ዕትም ካለ ቀን/ሰዓቱን በመጫን መመልከት ይቻላል።

ቀን /ሰዓትናሙናክልሉ (በpixel)አቅራቢውማጠቃለያ
ያሁኑኑ19:11, 7 ጁላይ 2008በ19:11, 7 ጁላይ 2008 የነበረው ዕትም ናሙና53 × 18 (927 byte)Elfalem (ውይይት | አስተዋጽኦ)

የሚከተለው ገጽ ወደዚሁ ፋይል ተያይዟል፦