ስዕል ውይይት:Flag of Ethiopia (1975-1987, 1991-1996).svg

Page contents not supported in other languages.
ከውክፔዲያ

በጣም ይገርማል፡

ይሕ ገጽ ተአምረኛ ነው።

ብዙ ጥረት እንደተደረገበት አውቀዋለሁ፣ ምክንያቱም ተመሳሳይ ስራ ላይ ስለምስራ ይገባኛል።I am a Computer Science Student in HiLCoE.Anyways,

ይህን ጽሁፍ የጻፍኩበት ዋናው ምክንያት ስለ ባንዲራው ለመነጋገር ነው። ይህ ገጽ ኢትዮጵያን እንደመግለጹ መጠን፣ ትክክለኛ Information ማስተላለፍ አለበት ብየ እገምታለሁ።

እዚህ ገጽ ላይ ያለው ባንዲራ ግን በአሁኑ ወቅት ያለውን የኢትዮጵያ ባንዲራ ስላልሆነ እባካችሁን ትክክለኛ Information ይተላለፍ። Thank You.

I will be writing more on this next time