Jump to content

እስፓንኛ

ከውክፔዲያ
(ከስፓንኛ የተዛወረ)
እስፓንኛ ይፋዊ (ጨለማ ሰማያዊ) የሆነብቸው አገራት

እስፓንኛ (español /ኤስፓኞል/ ወይም castellano /ካስተያኖ/) ከሮማይስጥ የደረሰ ከሮማንስ ቋንቋዎች ቤተሠብ አንድ ነው። ከ400 ሚሎዮን ተናጋሪዎች በላይ አሉት።