የሷዴሽ ዝርዝር

ከውክፔዲያ
(ከሷዴሽ ዝርዝር የተዛወረ)

የሷዴሽ ዝርዝርቋንቋ ጥናት የሚጠቀም የመሠረታዊ ቃላት ዝርዝር ነው። ስሙ ከቋንቋዎች ሊቅ ከሞሪስ ሷዴሽ የመጣ ነው። በዚሁ ዝርዝር ያላቸው ቃላት የልዩ ልዩ ልሣናት ዝምድና ለማነጻጸር ይጠቅማሉ።

አቶ ሷዴሽ ሁለት ዝርዝሮች ፈጠሩ፤ አንዱ 200 ቃላት ሲሆን ሌላው 100 ቃላት ብቻ አሉት። 100 ቃላት ባሉበት ዝርዝር ላይ 7 ተጨማሪ ቃላት (በ2 መቶ ቃላት ያልተገኙት breast, fingernail, full, horn, knee, moon, round) ስላሉ፣ በጠቅላላ 207 ቃሎች አሉ።

የሷዴሽ ዝርዝር በአማርኛ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

አማርኛአረብኛዕብራይስጥ ምስሌ ለማየት፣ ሴማዊ ቋንቋዎችን ይዩ።

  • ለተጨማሪ ልሳናት ሷዴሽ ዝርዝሮች፣ እዚህ (በአማርኛ) ወይም እዚህ (በእንግሊዝኛ) ይዩ።


(«*» ማለት፦ በ100-ቃላት ዝርዝር ይገኛል።)

  1. እኔ *
  2. አንተ፣ አንቺ
  3. እርሱ
  4. እኛ *
  5. እናንተ
  6. እነሱ
  7. ይህ *
  8. ያ *
  9. እዚህ
  10. እዚያ
  11. ማን *
  12. ምን *
  13. የት
  14. መቼ
  15. እንዴት
  16. አይ...ም *
  17. ሁሉ *
  18. ብዙ *
  19. አንዳንድ
  20. ጥቂት
  21. ሌላ
  22. አንድ *
  23. ሁለት *
  24. ሦስት
  25. አራት
  26. አምስት
  27. ትልቅ *
  28. ረጅም *
  29. ሰፊ
  30. ወፍራም
  31. ከባድ
  32. ትንሽ *
  33. አጭር
  34. ጠባብ
  35. ቀጭን
  36. ሴት *
  37. ወንድ
  38. ሰው *
  39. ልጅ
  40. ሚስት
  41. ባል
  42. እናት
  43. አባት
  44. እንስሳ
  45. ዓሣ *
  46. ወፍ *
  47. ውሻ *
  48. ቅማል *
  49. እባብ
  50. ትል
  51. ዛፍ *
  52. ደን
  53. በትር
  54. ፍሬ
  55. ዘር *
  56. ቅጠል *
  57. ሥር *
  58. ልጥ (የዛፍ) *
  59. አበባ
  60. ሣር
  61. ገመድ
  62. ቆዳ *
  63. ሥጋ
  64. ደም *
  65. አጥንት *
  66. ስብ *
  67. ዕንቁላል *
  68. ቀንድ *
  69. ጅራት *
  70. ላባ *
  71. ጸጉር *
  72. ራስ *
  73. ጆሮ *
  74. ዐይን *
  75. አፍንጫ *
  76. አፍ *
  77. ጥርስ *
  78. ምላስ *
  79. ጥፍር
  80. እግር *
  81. ባት
  82. ጉልበት *
  83. እጅ *
  84. ክንፍ
  85. ሆድ *
  86. ሆድቃ
  87. አንገት *
  88. ጀርባ
  89. ደረት፣ ጡት *
  90. ልብ *
  91. ጉበት *
  92. መጠጣት *
  93. መብላት *
  94. መንከስ *
  95. መጥባት
  96. መትፋት
  97. ማስታወክ
  98. መንፋት
  99. መተንፈስ
  100. መሳቅ
  101. ማየት *
  102. መስማት *
  103. ማወቅ *
  104. ማሠብ
  105. ማሽተት
  106. መፍራት
  107. መተኛት (ማንቀላፋት) *
  108. መኖር
  109. መሞት *
  110. መግደል *
  111. መዋጋት
  112. ማደን
  113. መምታት
  114. መቈረጥ
  115. መሠንጠቅ
  116. መወጋት
  117. መጫር
  118. መቆፈር
  119. መዋኘት *
  120. መብረር *
  121. መራመድ *
  122. መምጣት *
  123. መተኛት *
  124. መቀመጥ *
  125. መቆም *
  126. መዞር
  127. መውደቅ
  128. መስጠት *
  129. መያዝ
  130. መጨመቅ
  131. መፈተግ
  132. ማጠብ
  133. ማበስ
  134. መጐተት
  135. መግፋት
  136. መጣል
  137. ማሠር
  138. መስፋት (ልብስ)
  139. መቁጠር
  140. ማለት *
  141. መዝፈን
  142. መጫወት
  143. መንሳፈፍ
  144. መፍሰስ
  145. መብረድ
  146. ማበጥ
  147. ፀሐይ *
  148. ጨረቃ *
  149. ኮከብ *
  150. ውኃ *
  151. ዝናብ *
  152. ወንዝ
  153. ሐይቅ
  154. ባሕር
  155. ጨው
  156. ድንጋይ *
  157. አሸዋ *
  158. አቧራ
  159. መሬት *
  160. ደመና *
  161. ጉም
  162. ሰማይ
  163. ንፋስ
  164. አመዳይ
  165. በረዶ
  166. ጢስ *
  167. እሳት *
  168. አመድ *
  169. መቃጠል *
  170. መንገድ *
  171. ተራራ *
  172. ቀይ *
  173. አረንጓዴ *
  174. ቢጫ *
  175. ነጭ *
  176. ጥቁር *
  177. ሌሊት *
  178. ቀን
  179. አመት
  180. ሙቅ *
  181. ቅዝቃዛ *
  182. ሙሉ *
  183. አዲስ *
  184. አሮጌ
  185. ጥሩ *
  186. መጥፎ
  187. በስባሳ
  188. እድፋም
  189. ቀጥተኛ
  190. ክብ *
  191. ስለታም
  192. ደደብ
  193. ለስላሳ
  194. እርጥብ
  195. ደረቅ *
  196. ትክክለኛ
  197. ቅርብ
  198. ሩቅ
  199. ቀኝ
  200. ግራ
  201. በ...
  202. በ... ውስጥ
  203. ከ... ጋር
  204. እና
  205. ቢ... (ኖሮ)
  206. ስለ (በ... ምክንያት)
  207. ስም *