ሻንግሃይ

ከውክፔዲያ
ሻንግሃይ
上海
Shanghai montage.png
ክፍላገር ሻንግሃይ
ከፍታ 4 ሜ.
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ 23 ሚሊዮን
ሻንግሃይ is located in ቻይና
{{{alt}}}
ሻንግሃይ

31°12′ ሰሜን ኬክሮስ እና 121°30′ ምሥራቅ ኬንትሮስ

ሻንግሃይ (ቻይንኛ፦ 上海) የቻይና አንደኛ ትልቅ ከተማ ነው።

ሻንግሃይ መጀመርያ ከ400-700 ዓ.ም. አካባቢ እንደ የአሣ አጥማጆች አነስተኛ መንደር ሆኖ ጀመረ። በ1066 ዓ.ም. በሶንግ ሥርወ መንግሥት ዘመን ከ«መንደር» ወደ «ገበያ» ሁኔታ ተነሣ።