Jump to content

ቁና

ከውክፔዲያ
ሴትዮዋ በራስዋ ከተሸከመችው የታችኛው ዕቃ ቁና ይባላል። በትክክል አገላለጽ ክባዊ ቁና ይሰኛል። በሂሳብ የሚጠና ቅርጽ ነው

ቁና ኢትዮጵያ ውስጥ የሚመረት፣ እህልና መሰል ነገሮችን አሰባስቦ ለመያዝ የሚያገለግል የዕደ ጥበብ ውጤት ነው። አሰራሩም ከቆዳ እና ከተጠማለለ የሰቤዝ ስፌት ነው።