የህክምና ላብራቶሪ

ከውክፔዲያ
(ከበህክምና ላብራቶሪ የተዛወረ)

ላብራቶሪ ማለት የተለያዩ ሙከራወችን እና ጥናታዊ ምርምሮችን በተግባር የምናከናውንበት ቦታ ማለት ነው። ታዲያ ላብራቶሪ የሜዲካል ባዮሎጅካል ኬሚካል እና ሌሎችን አይነቶች ክፍሎችን ያካተተ ነው። በዚህ ውስጥም እኛ ስለ ሜዲካል ላብራቶሪ እንገልፃለን።